Angenila did not have breast cancer…she tested positive for the genetic testing and decided to do a double mastectomy in order to prevent it! Your guest, Meron, is truly an inspiring women. 🙏🏽
This was a very good discussion about the issue. Thank you both. The bottom line: know the symptoms, catch it early, get treated if surgery is necessary go ahead with faith you will be a survivor I am a survivor. Please eat healthy, there are foods that boost your immune system & that are known for preventing & cure any type of cancer.
God Bless you Meron you are a strong and inspirational woman!
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አስተምሮትሽ ድንቅ ነው ያችን መገድ ሁሉ ስለአለፍኩት አቀዋለሁ በብዛት ሙሉ ለሙሉ ዝምምምም ያለውን ነገር አንተ ትኩረት ሰጠህ ማቅረብህ አመሰግናለሁ
አሜን
እግዚአብሔ እንኳን ማረሽ
እንኳን እግዚአብሔር አተርፈሺ
God bless you this is amazing teaching
Des yemitl set God bless u more yene kinjo
Congratulations. Praise God.
Meron you have such a beautiful soul.
እግዛቤር ነው የረዳሽ
ተባረኪ መልካም መሆን መልካም ነው!!!
እግዜአብሔር እንኳን እረዳሽ
Go2
ፈጣሪ፡እንኳን፡ማረሽ፡እህቴ፡
ተባረኩ ሜሮን እና ያንተ ፕሮግራም ምርጥ ነው
Go 1
God is so Good.
Allah rejem edma yestesh ten Kara set nesh❤❤❤❤❤
ተባረኪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
አሜን❤❤❤
የኔእናት"
የኔ ውድ ምክርሽ አድሶኛል ተባረኪ
ተባረኪ
ጎበዝ ነሸ ሜነሪ 👍👍👍💐💐😍
ጎበዝ
Angenila did not have breast cancer…she tested positive for the genetic testing and decided to do a double mastectomy in order to prevent it!
Your guest, Meron, is truly an inspiring women. 🙏🏽
እግዚአብሔር የሚሣ ነዉ የለም
እግዚአብሄር ይመስገን
እባክሽ በዉስጥ ላግኝሽ
የኔ ውድ እህት ህፃን ልጅ አለችኝ መኖር እፈልጋለው የካንሰር ታካሜ ነኝ ምን መመገብ ወይም ማቆም ያለብኝን ብትረጂኝ አመሰግናለው
አትፍሬ ፍርሀት እራሱ ያመጣል
ሚሪ እ/ር ከረዳኝ አንዷ እኔም እንዳች ተጠቂ ነኝ አሁን ኬሞ ጨርሼ የሆርሞን ኪኒኒ እየወሰድኩኝ እገኛለሁኝ አሁን ላይ ምን መጠቀም አለብኝ ምክርሽን እጠብቃለሁኝ
የት ነው ያለሽው
ይዳናል ምስክር ነኝ
ኢትዬጵያ ውስጥ እየኖሩ 2018 ማለት ገና ያልደረስንበትን ነዉ
Eregign Ebakish
ታድለሽ ፈጣሪ ይወድሻል እእ
ሜርዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
How i got ur no?please sister meron
go1
800 go 2
Eguzabhar amlak enkan mareshe eguzabhar ymesgen rejum edma ystushe eguzabhar amlak
ሜሪ እንኳን እግዚአብሔር ጨርሶ ማረሽ እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤናን ያድልሽ እኔም የጡቴ ነገር በጣም አሳስቦኛል እንደ ባቄላ ፍሬ ፍሬ ነገሮች በሁለቱም ጡቴ እስከ አራት አራት ፍሬ አሉብኝ ህክምና ሂጄም አሳሳቢ አይደለም እድሜሽ ገና ነው ይሉኛል እድሜዬ ወደ 30 ነው ሜሪ ላስቸግርሽና በሀሳብ ብትረጂኝ
Edma wesay aydelem ezi yemnorbet hager 26 amet tegodtalechu ena ayzoshe xelyu
This was a very good discussion about the issue. Thank you both. The bottom line: know the symptoms, catch it early, get treated if surgery is necessary go ahead with faith you will be a survivor I am a survivor. Please eat healthy, there are foods that boost your immune system & that are known for preventing & cure any type of cancer.
Amesginalehu Jesus Eshetu Yikrta Englizegna Alichlim
Betam yasezenale edme awesenim min alush min lay neshe ahun?
የጡት ካንሰር ከሰላሳ አመት በፊት ሊከሰት ይችላል። ሀኪሞች ግን ተጨማሪ ምርመራዎችን ከማድረግ ወይም ከማዘዝ ይልቅ እያዘናጉና ጉዳዩን እያጣጣሉ በሽታው ስር እንዲሰድና ከቁጥጥር ውጭ እንዲሄድ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። ስለዚህ የራስሽ ጠበቃ መሆንና ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግልሽ መጎትጎት አለብሽ። ይህንንም ስልሽ እጢ ሁሉ ካንሰር ነው ብዬ ላስደነግጥሽ ሳይሆን ምንነቱን በትክክል አረጋግጠሽ መንፈስሽ እንዲያርፍ ብዬ ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር መልካም ዜናን ያሰማሽ።
Sergere argshal
800go 2
800go2
anchi dehna beteseb ena bal bezalay gezeb aleshi ene gn manmi mireagni yelem and lijen tiche limot yaw yalasagadi litker new
Enaten amowatal ahun nw yaweknw mn laderg mela bluge